ዲቦራ ዱቄት ፋብሪካ

      Dibora Flour Factory  Vision or Mission / Goal

. ዲቦራ ዱቄት ፋብሪካ ራዕይ /ተልእኮ/ግብ

  1. Dibora Flour factory  vision

ራዕይ

  • To creating additional job opportunity and decreasing poverty
  • በሀገራችን ተጨማሪ የስራ መስክ በመፋጠር የሀገራችንን ድህነትን መቀነስ
  • To being competitive with other company in our county & to export
  • በሀገራችን ካሉት ፋብሪካ ጋር ተወዳዳሪ መሆንና ምርታችንን ወደ ዓለም ገበያ ማቅረብ
  • To enlargement our flour factory in to food complex.
  •  ዱቄት ፋብሪካችንን ወደ ተለያዩ ምግብ ማቀነባበረያ መሳደገ
  • Dibora Flour Factory  Mission

ተልእኮ

  •  To provide adequate & quality flour distribution & sales services

በጥሬ በቆሎና ስንዲ ገበያ ላይመሰረት  በማድረግ ጥራት ያለውና በቂ የሆነ ዱቄት በተመጣጠኝ ዋጋ ማቅረብ  

  • Goals of Dibora Flour fFactory

     ግብ

  • Improve productivity in quality & its product for the customer
  • የምርቱን ጥራት በማሻሻል ለደንበኞች እርካታ መፍጠር
  • Expand the market & increase the number of customers
  • ገበያውን በማሳደግ የደበኛቻችንን ቁጥር መጨመር