Dibora Flour Factory Vision or Mission / Goal
. ዲቦራ ዱቄት ፋብሪካ ራዕይ /ተልእኮ/ግብ
- Dibora Flour factory vision
ራዕይ
- To creating additional job opportunity and decreasing poverty
- በሀገራችን ተጨማሪ የስራ መስክ በመፋጠር የሀገራችንን ድህነትን መቀነስ
- To being competitive with other company in our county & to export
- በሀገራችን ካሉት ፋብሪካ ጋር ተወዳዳሪ መሆንና ምርታችንን ወደ ዓለም ገበያ ማቅረብ
- To enlargement our flour factory in to food complex.
- ዱቄት ፋብሪካችንን ወደ ተለያዩ ምግብ ማቀነባበረያ መሳደገ
- Dibora Flour Factory Mission
ተልእኮ
- To provide adequate & quality flour distribution & sales services
በጥሬ በቆሎና ስንዲ ገበያ ላይመሰረት በማድረግ ጥራት ያለውና በቂ የሆነ ዱቄት በተመጣጠኝ ዋጋ ማቅረብ
- Goals of Dibora Flour fFactory
ግብ
- Improve productivity in quality & its product for the customer
- የምርቱን ጥራት በማሻሻል ለደንበኞች እርካታ መፍጠር
- Expand the market & increase the number of customers
- ገበያውን በማሳደግ የደበኛቻችንን ቁጥር መጨመር