ዲቦራ ዱቄት ፋብሪካ ራዕይ/ተልእኮ/ግብ
Dibora Flour Factory Vision
ራዕይ
To creating Additional job opportunity and decreasing Poverty
በሀገራችን ተጨማሪ የስራ መስክ በመፍጠር የሀገራችንን ድንነት መቀነስ
To being competitive with other company in our country and to export
በሀገራችን በሉት ፋብሪካ ጋራ ተወዳዳሪ መሆንና ምርታችንን ወደ ዓለም ገበያ ማቅረብ
To enlargement our flour factory in to food complex
የዱቄት ፋብሪካችንን ወደ ተለያዩ ምግብ መቀነባበሪያ መሳደገ
Dibora Flour Factory Mission
To provide adequate and quality flour distribution and sales service
ተልዕኮ
በቂ እና ጥራት ያለው የዱቄት ስርጭትና የሽያጭ አገልግሎት ለማቅረብ
Goals of Dibora Flour Factory
To improve productivity in quality and it product for the customer
ግብ
የምርቱን ጥራት በመሻሻል ለደንበኞች እርካታ መፍጠር
Expand the market and increase the number of customers
ገበያውን በማሳደግ ደንበኞቻችን ቁጥር መጨመር




