Dibora Flour factory Vision/Mission/Goals

ዲቦራ ዱቄት ፋብሪካ ራዕይ/ተልእኮ/ግብ

To creating Additional job opportunity and decreasing Poverty   

በሀገራችን ተጨማሪ የስራ  መስክ በመፍጠር የሀገራችንን ድንነት መቀነስ

To being competitive with other company in our country and to export

በሀገራችን በሉት ፋብሪካ ጋራ ተወዳዳሪ መሆንና ምርታችንን  ወደ ዓለም ገበያ ማቅረብ

To enlargement our flour factory in to food complex

የዱቄት ፋብሪካችንን ወደ ተለያዩ ምግብ መቀነባበሪያ መሳደገ

To provide adequate and quality flour distribution and sales service

ተልዕኮ

በቂ እና ጥራት ያለው የዱቄት ስርጭትና የሽያጭ አገልግሎት ለማቅረብ

To improve productivity in quality and it product for the customer

የምርቱን ጥራት በመሻሻል ለደንበኞች እርካታ መፍጠር

Expand the market and increase the number of customers

ገበያውን በማሳደግ ደንበኞቻችን ቁጥር መጨመር